LibreOffice 7.6 እርዳታ
እርስዎ ክፍተቱን መጨመር ከፈለጉ በ ግርጌ ማስታወሻ ወይንም በ መጨረሻ ማስታወሻ ጽሁፎች መካከል: እርስዎ ከ ላይ እና ከ ታች ድንበር መጨመር ይችላሉ ለ ተመሳሳይ አንቀጽ ዘዴዎች
ይጫኑ የ ግርጌ ወይንም የ መጨረሻ ማስታወሻ
ይምረጡ መመልከቻ - ዘዴዎች
በ ቀኝ-ይጫኑ ማሻሻል የሚፈልጉትን የ አንቀጽ ዘዴ ለምሳሌ "የ ግርጌ ማስታወሻ" እና ይምረጡ ማሻሻያ.
ይጫኑ የ ድንበሮች tab.
ከ ቦታ ውስጥ ይጫኑ የ ምልክት
ከ ቦታ ይጫኑ የ መስመር ዝርዝር ውስጥ:
ይምረጡ "ነጭ" በ ሳጥን ውስጥ የ ገጹ መደብ ነጭ ካልሆነ: ይምረጡ የሚስማማዎትን የ መደብ ቀለም
በ መጨመሪያ ቦታ ውስጥ ያጽዱ የ ማስማሚያ ሳጥን ምልክት ውስጥ
ዋጋ ያስገቡ ከ እና ሳጥኖች ውስጥ
ይጫኑ እሺ